መዝሙር 63:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ በቅቤና በሥብ እንደሚረካ ሰው ትረካለች፤አፌም በሚያዜሙ ከንፈሮች በደስታ ያወድስሃል።

መዝሙር 63

መዝሙር 63:1-11