መዝሙር 62:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎች ሆይ፤ ሁል ጊዜ በእርሱ ታመኑ፤ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ፤እግዚአብሔር መጠጊያችን ነውና። ሴላ

መዝሙር 62

መዝሙር 62:4-12