መዝሙር 6:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ተመለስና ሕይወቴን ታደጋት፤ስለ ጽኑ ፍቅርህም አድነኝ፤

መዝሙር 6

መዝሙር 6:1-9