መዝሙር 59:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት አምላክ የሆንህ፣ አንተ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ሕዝቦችን ሁሉ ለመቅጣት ተነሥ፤በተንኰላቸው በደል የሚፈጽሙትንም ሁሉ አትማራቸው። ሴላ

መዝሙር 59

መዝሙር 59:1-7