መዝሙር 59:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጋሻችን ጌታ ሆይ፤ አትግደላቸው፤አለበለዚያ ሕዝቤ ይረሳል፤በኀይልህ አንከራታቸው፤ዝቅ ዝቅም አድርጋቸው።

መዝሙር 59

መዝሙር 59:5-16