መዝሙር 58:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉዎች በማሕፀን ሳሉ ከመንገድ የወጡ ናቸው፤ሲወለዱ ጀምሮ የተሳሳቱና ውሸታሞች ናቸው።

መዝሙር 58

መዝሙር 58:2-11