መዝሙር 58:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎችም፣ “በእርግጥ ለጻድቃን ብድራት ተቀምጦላቸዋል፤በእውነትም በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላሉ።

መዝሙር 58

መዝሙር 58:8-11