መዝሙር 56:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕያዋን ብርሃን፣በእግዚአብሔር ፊት እመላለስ ዘንድ፣ነፍሴን ከሞት፣እግሬንም ከመሰናክል አድነሃልና።

መዝሙር 56

መዝሙር 56:3-13