መዝሙር 55:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።

23. አንተ ግን፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎችን ወደ ጥፋት ጒድጓድታወርዳቸዋለህ፤ደም የተጠሙ ሰዎችና አታላዮች፣የዘመናቸውን እኩሌታ አይኖሩም።እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።

መዝሙር 55