መዝሙር 54:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤በኀይልህም ፍረድልኝ።

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማልኝ፤የአፌንም ቃል አድምጥ።

3. ባዕዳን ተነሥተውብኛልና፤ግፈኞች ነፍሴን ሽተዋታል፤እግዚአብሔርንም ከምንም አልቈጠሩም። ሴላ

መዝሙር 54