መዝሙር 53:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቂል በልቡ፣“እግዚአብሔር የለም” ይላል።ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤በጎ ነገርን የሚያደርግ አንድ እንኳ የለም።

መዝሙር 53

መዝሙር 53:1-6