መዝሙር 52:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን በእግዚአብሔር ቤት፣እንደለመለመ የወይራ ዛፍ ነኝ፤ከዘላለም እስከ ዘላለም፣በእግዚአብሔር ምሕረት እታመናለሁ።

መዝሙር 52

መዝሙር 52:1-9