መዝሙር 51:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤እግዚአብሔር ሆይ፤አንተ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ አትንቅም።

18. በበጎ ፈቃድህ ጽዮንን አበልጽጋት፤የኢየሩሳሌምንም ቅጥሮች ሥራ።

19. የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል መሥዋዕትና፣ሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት ያን ጊዜ ደስ ያሰኙሃል፤ኮርማዎች በመሠዊያህ ላይ የሚሠዉትም ያን ጊዜ ነው።

መዝሙር 51