መዝሙር 51:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የድነቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤አንደበቴም ስለ ጽድቅህ በእልልታ ይዘምራል።

መዝሙር 51

መዝሙር 51:6-19