መዝሙር 50:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ተግሣጼን ትጠላለህና፤ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ።

18. ሌባውን ስታይ አብረኸው ነጐድህ፤ዕድል ፈንታህንም ከአመንዝሮች ጋር አደረግህ።

19. አፍህን ለክፋት አዋልህ፤አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ።

መዝሙር 50