መዝሙር 50:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኀያሉ አምላክ፣ እግዚአብሔር ተናገረ፤ከፀሓይ መውጫ እስከ ፀሓይ መግቢያ ድረስ ምድርን ጠራት።

መዝሙር 50

መዝሙር 50:1-7