መዝሙር 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በንግግራቸው ውስጥ እውነት የለም፤ልባቸው የጥፋት ጐሬ ነው፤ጒሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤በምላሳቸውም ይሸነግላሉ።

መዝሙር 5

መዝሙር 5:1-12