መዝሙር 5:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፤በማለዳ ልመናዬን በፊትህ አቀርባለሁ፤ፈቃድህንም በጥሞና እጠባበቃለሁ፤

መዝሙር 5

መዝሙር 5:1-8