መዝሙር 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ ግን ደስ ይበላቸው፤ዘላለም በደስታ ይዘምሩ፤ስምህን የሚወዱ በአንተ ደስ እንዲላቸው፣ተከላካይ ሁንላቸው።

መዝሙር 5

መዝሙር 5:10-12