መዝሙር 46:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዳር እስከ ዳር ጦርነትን ከምድር ያስወግዳል፤ቀስትን ይሰብራል፤ ጦርን ያነክታል፤ጋሻንም በእሳት ያቃጥላል።

መዝሙር 46

መዝሙር 46:1-11