መዝሙር 46:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቦች በዐመፅ ተነሡ፤ መንግሥታትም ወደቁ፤ድምፁን ከፍ አድርጎ አሰማ፤ ምድርም ቀለጠች።

መዝሙር 46

መዝሙር 46:2-11