መዝሙር 45:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጽድቅን ወደድህ፤ ዐመፃን ጠላህ፤ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ፣ከጓደኞችህ ይልቅ አንተን የደስታ ዘይት ቀባህ።

መዝሙር 45

መዝሙር 45:1-13