መዝሙር 42:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ዐለቴን፣“ለምን ረሳኸኝ?ጠላትስ እያስጨነቀኝ፣ለምን በሐዘን እመላለሳለሁ?” እለዋለሁ።

መዝሙር 42

መዝሙር 42:1-11