መዝሙር 42:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ በውስጤ እየፈሰሰች፣እነዚህን ነገሮች አስታወስሁኝ፤ታላቅ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ቤት እየመራሁ፣በእልልታና በምስጋና መዝሙር፣በአእላፍ ሕዝብ መካከል፣እንዴት ከሕዝቡ ጋር እሄድ እንደ ነበር ትዝ አለኝ።

መዝሙር 42

መዝሙር 42:1-7