መዝሙር 42:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው?

መዝሙር 42

መዝሙር 42:1-7