መዝሙር 41:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ከዘላለም እስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን፤አሜን፤ አሜን።

መዝሙር 41

መዝሙር 41:7-13