መዝሙር 40:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝ፤ጌታ ግን ያስብልኛል።አንተ ረዳቴና አዳኜ ነህ፤አምላኬ ሆይ፤ አትዘግይ።

መዝሙር 40

መዝሙር 40:13-17