መዝሙር 40:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴን ለመንጠቅ የሚፈልጉ፣ይፈሩ፤ ይዋረዱም፤ጒዳቴንም የሚሹ፣ተዋርደው በመጡበት ይመለሱ።

መዝሙር 40

መዝሙር 40:11-17