መዝሙር 38:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ፣ “ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ አይበላቸው፤እግሬም ሲንሸራተት፣ በላዬ አይኵራሩብኝ” ብያለሁና።

መዝሙር 38

መዝሙር 38:14-20