መዝሙር 37:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጻድቃን ድነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤በመከራ ጊዜም መጠጊያቸው እርሱ ነው።

መዝሙር 37

መዝሙር 37:31-40