መዝሙር 36:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ከአንደበቱ የሚወጣው የክፋትና የተንኰል ቃል ነው፤ማስተዋልንና በጎ ማድረግን ትቶአል።

4. በመኝታው ላይ ክፋትን ያውጠነጥናል፤ራሱን በጎ ባልሆነ መንገድ ይመራል፤ክፋትንም አያርቅም።

5. እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ እስከ ሰማያት ይደርሳል፤ታማኝነትህም እስከ ጠፈር ይመጥቃል።

መዝሙር 36