መዝሙር 36:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉ አድራጊዎች እንዴት እንደ ወደቁና እንደ ተጋደሙ፣ቍልቍልም እንደ ተወረወሩና መነሣት እንደማይችሉ ተመልከት!

መዝሙር 36

መዝሙር 36:9-12