መዝሙር 36:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ክፉውን ሰው፣በደል በልቡ ታናግረዋለች፤እግዚአብሔርን መፍራት፣በፊቱ የለም፤

2. በደሉ ግልጽ ወጥቶ እንዳይጠላ፣ራሱን በራሱ እጅግ ይሸነግላልና።

መዝሙር 36