መዝሙር 35:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያለ ምክንያት ወጥመዳቸውን በስውር አስቀምጠውብኛልና፤ያለ ምክንያት ለነፍሴ ጒድጓድ ቈፍረውላታል።

መዝሙር 35

መዝሙር 35:1-13