መዝሙር 35:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍትሕ ማግኘቴን የሚወዱ፣እልል ይበሉ፤ ሐሤትም ያድርጉ፤ዘወትርም፣ “የባርያው ሰላም ደስ የሚለው፣ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል!” ይበሉ።

መዝሙር 35

መዝሙር 35:25-28