መዝሙር 35:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሠራ አካላቴ እንዲህ ይልሃል፤“እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ አንተ ማን አለ?ድኻውን ከእርሱ ከሚበረቱ፣ችግረኛውንና ምስኪኑን ከቀማኞች ታድናለህ”።

መዝሙር 35

መዝሙር 35:2-18