መዝሙር 33:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ዐሥር አውታር ባለውም በገና ዘምሩለት።

መዝሙር 33

መዝሙር 33:1-10