መዝሙር 32:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. የክፉዎች ዋይታ ብዙ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን፣ምሕረት ይከበዋል።

11. ጻድቃን ሆይ፤ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤትም አድርጉ፤ቅን ልብ ያላችሁም ሁሉ እልል በሉ።

መዝሙር 32