መዝሙር 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ ተነሥ!አምላኬ ሆይ፤ ታደገኝ፤የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህ፤የክፉዎችንም ጥርስ ትሰባብራለህ።

መዝሙር 3

መዝሙር 3:3-8