መዝሙር 27:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ መንገድህን አስተምረኝ፤ስለ ጠላቶቼም፣በቀና መንገድ ምራኝ።

መዝሙር 27

መዝሙር 27:7-14