መዝሙር 26:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ያለ ነቀፋ እንደ መሆኔ፣አንተው ፍረድልኝ።ወዲያ ወዲህ ሳልልም፣ በእግዚአብሔር ታምኛለሁ።

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ፈትነኝ፤መርምረኝም፤ልቤንና ውስጤን መርምር፤

መዝሙር 26