መዝሙር 25:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ አዳኜ፣ አምላኬም ነህና፣በእውነትህ ምራኝ፤ አስተምረኝም፤ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።

መዝሙር 25

መዝሙር 25:25 -14