መዝሙር 25:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተን ተስፋ የሚያደርጉ፣ከቶ አያፍሩም፤ነገር ግን እንዲያው ያለ ምክንያት፣ተንኰለኞች የሆኑ ያፍራሉ።

መዝሙር 25

መዝሙር 25:25 -6