መዝሙር 20:7-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. እነዚህ በሰረገላ፣ እነዚያ በፈረስ ይመካሉ፤እኛ ግን ትምክህታችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ነው።

8. እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ፤እኛ ግን ተነሣን፤ ጸንተንም ቆምን።

9. እግዚአብሔር ሆይ፤ ንጉሥን አድን፤እኛም በጠራንህ ቀን ስማን።

መዝሙር 20