መዝሙር 20:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣ የቀባውን እንደሚያድንአሁን ዐወቅሁ፤የማዳን ኀይል ባለው ቀኝ እጁ፣ከተቀደሰው ሰማይ ይመልስለታል።

መዝሙር 20

መዝሙር 20:1-9