መዝሙር 19:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን መፍራት ንጹሕ ነው፤ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። የእግዚአብሔር ፍርድ የታመነ፣ሁለንተናውም ጻድቅ ነው፤

መዝሙር 19

መዝሙር 19:5-10