መዝሙር 19:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ነፍስንም መልሶ ያለመልማል፤ የእግዚአብሔር ሥርዐት የታመነ ነው፤አላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል።

መዝሙር 19

መዝሙር 19:6-8