መዝሙር 19:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፀሓይም ከእልፍኙ እንደሚወጣ ሙሽራ ይወጣል፤ወደ ግቡም እንደሚሮጥ ብርቱ ሰው ደስ ይለዋል።

መዝሙር 19

መዝሙር 19:1-9