መዝሙር 19:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባሪያህን ከድፍረት ኀጢአት ጠብቅ፤እንዳይሠለጥንብኝም ርዳኝ፤ያን ጊዜ ያለ እንከን እሆናለሁ፤ከታላቅ በደልም እነጻለሁ።

መዝሙር 19

መዝሙር 19:4-14