መዝሙር 17:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልቤን መረመርኸው፣ በሌሊት ጠጋብለህ ፈተንኸኝ፤ፈተሽኸኝ አንዳች አላገኘህብኝም፤አንደበቴም ዕላፊ አልሄደም።

መዝሙር 17

መዝሙር 17:1-7